Skip to content

ምንጭ፦ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሰመጉ) “158ኛ ልዩ ሪፖርት፡ በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ አርሲ ዞን የተለያዩ ወረዳዎች ስለተፈጸሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች” (ሐምሌ 2026 / ጁላይ 2026፣ አዲስ አበባ) መግቢያ በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ አርሲ ዞን ውስጥ ለዘመናት በጋራ፣ በጋብቻ እና በማህበራዊ ትስስር ተሳስረው የኖሩ የተለያዩ ብሔር እና ሃይማኖት ተከታይ ማህበረሰቦች ይገኛሉ። አብዛኞቹ በእርሻ ስራ የሚተዳደሩ፣ ሰላማዊ ኑሮን

Abel Tewodros
July 30, 2026

ኢትዮጵያዊው ምሁር፣ ደራሲ እና የንጉሣዊ ቤተሰብ ተወላጅ የሆኑት ልዑል አስፋወሰን አሰራተ ካሳ በአውሮፓ ፓርላማ ፊት ባደረጉት ጠንካራ ንግግር፣ ዓለም አቀፍ ተቋማት በኢትዮጵያ፣ በተለይም በአማራ ህዝብ እና በኦርቶዶክስ ክርስቲያን ማህበረሰብ ላይ እየደረሰ ባለው እና በስፋት በማይዘገበው ጥልቅ አደጋ ላይ ያላቸውን ዝምታ እንዲሰብሩ አሳስበዋል። በባለብዙ–ዘርፍ ቀውስ ውስጥ ያለች ሀገር ልዑል አስፋወሰን ንግግራቸውን የጀመሩት የኢትዮጵያን የውድቀት መጠን በማብራራት

Abel Tewodros
July 3, 2026

በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮችና በአማራ ተወላጆች ላይ የተፈጸመውን ሥርዓታዊ የዘር ማጥፋት፣ ጭፍጨፋ እና የቅዱሳት መካናት ውድመትን በጥብቅ የሚያወግዝ መግለጫ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በረጅም የታሪክ ዘመናት በእምነታዊ እሴቶቿ፣ በኪነ-ህንፃ፣ በስነ-ጥበብ፣ በስነ-ስዕል፣ በዜማ፣ በፊደል፣ በትምህርት፣ በስነ-ምግባርና በታሪክ ረገድ ለሀገሪቱ ህልውና የላቀና ወደር የሌለው ባለውለታ መሆኗ ይታወቃል። ከሁሉም በላይ ሀገራችን በወራሪ ኃይሎች ሳትደፈር

Admin
June 15, 2026

This article was first published by Borkena Media and is republished here for informational purposes only. What “Genocide” Means Under International Law Genocide is not a rhetorical term. It is a crime defined in binding international law. The 1948 United Nations Convention on the Prevention and Punishment of the Crime of Genocide, adopted in the

Abel Tewodros
March 28, 2026

በተለያዩ የአውሮፓ እና የሰሜን አሜሪካ ከተሞች ለአንድ ወር በቆየው የተቀናጀ  ሰልፍ ፥ ተሳታፊዎች ፥ የአለም አቀፉ ማህበረሰብ ከአማራ ህዝብ ጎን እንዲቆም እና በአብይ አህመድ ዘር ጨፍጫፊ መንግስት ላይ ማዕቀብ እንዲጣልም ጠይቀዋል! እ.አ.አ ከጥቅምት 26 እስከ ህዳር 27 ፣ 2025 ዓ.ም ድረስ ፥ የአለም አቀፉ የአማራ ማህበራት ህብረት እና በየሀገሩ የሚገኙት አጋሮቹ “የአማራ እናት እምባ” በሚል

Abel Tewodros
December 2, 2025