ምንጭ፦ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሰመጉ) “158ኛ ልዩ ሪፖርት፡ በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ አርሲ ዞን የተለያዩ ወረዳዎች ስለተፈጸሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች” (ሐምሌ 2026 / ጁላይ 2026፣ አዲስ አበባ) መግቢያ በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ አርሲ ዞን ውስጥ ለዘመናት በጋራ፣ በጋብቻ እና በማህበራዊ ትስስር ተሳስረው የኖሩ የተለያዩ ብሔር እና ሃይማኖት ተከታይ ማህበረሰቦች ይገኛሉ። አብዛኞቹ በእርሻ ስራ የሚተዳደሩ፣ ሰላማዊ ኑሮን