በተለያዩ የአውሮፓ እና የሰሜን አሜሪካ ከተሞች ለአንድ ወር በቆየው የተቀናጀ ሰልፍ ፥ ተሳታፊዎች ፥ የአለም አቀፉ ማህበረሰብ ከአማራ ህዝብ ጎን እንዲቆም እና በአብይ አህመድ ዘር ጨፍጫፊ መንግስት ላይ ማዕቀብ እንዲጣልም ጠይቀዋል! እ.አ.አ ከጥቅምት 26 እስከ ህዳር 27 ፣ 2025 ዓ.ም ድረስ ፥ የአለም አቀፉ የአማራ ማህበራት ህብረት እና በየሀገሩ የሚገኙት አጋሮቹ “የአማራ እናት እምባ” በሚል