Skip to content

በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮችና በአማራ ተወላጆች ላይ የተፈጸመውን ሥርዓታዊ የዘር ማጥፋት፣ ጭፍጨፋ እና የቅዱሳት መካናት ውድመትን በጥብቅ የሚያወግዝ መግለጫ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በረጅም የታሪክ ዘመናት በእምነታዊ እሴቶቿ፣ በኪነ-ህንፃ፣ በስነ-ጥበብ፣ በስነ-ስዕል፣ በዜማ፣ በፊደል፣ በትምህርት፣ በስነ-ምግባርና በታሪክ ረገድ ለሀገሪቱ ህልውና የላቀና ወደር የሌለው ባለውለታ መሆኗ ይታወቃል። ከሁሉም በላይ ሀገራችን በወራሪ ኃይሎች ሳትደፈር

Admin
June 15, 2026