Skip to content

የአማራን ህዝብ በጠላትነት እና በአጥቂነት የሚፈርጅ እና በጥላቻ-ተኮር የሃሰት ትርክቶች ላይ የተመረኮዘ ፖለቲካዊ ስርዓት መምጣቱን ተከትሎ መላው የአማራ ህዝብ ከግማሽ ክፍለ ዘመን በላይ ለሁለንተናዊ ስርዓት-መር ጥቃቶች እና ጭቆናዎች መጋለጡ በአደባባይ የተገለጠ እውነት ነው። በአማራ ህዝብ ላይ የተከፈተውም መንግስት-መር ጥቃት ከእለት ተለት አስተዳደራዊ መድሎ እስከ ህልውና ስጋት ድረስ የተዘረጋ መሆኑ ይታወቃል።ይህንንም በመረዳት እና የተደቀነውንም የህልውና ስጋት

Admin
January 24, 2026

Fano forces allege that government forces killed and mutilated a breast of a fallen Fano combatant in the Amhara region of Ethiopia.  She is identified as Fanit Balem, and was a member of Amhara Fano National Force (AFNF) West Zone, Ras Bitwoded Mengesha Antikem Division, and Arenzaw Damot Brigade.  According to sources, she was a

Admin
October 16, 2025