Skip to content

Vereniging van Amharas in Nederland (VAN)

የአማራ ማኅበር በኔዘርላንድ

ድምጽ ለተነፈጉ ድምጽ እንሁን!

Let us be the voice for the voiceless!

መቅድም

የአማራ ማሕበር በኔዘርላንድ የኔዘርላንድ አገረ-መንግሥትን ሕግና ደንብ ጠብቆ በማሕበሩ አባላት ፍቃደኝነት እና ስምምነት በይፋ የተቋቋመ ሕዝባዊ ማሕበር (Civic Association) ነው። በተለያዩ ምክንያቶች ከአገር ቤት ለቀው እንዲሁም በኔዘርላንድ ተወልደው የሚኖሩ የአማራው ማሕበረሰብ በሚኖሩበት የኔዘርላንድ አገር ውስጥ ጠቃሚ ባህላቸውን እና ልምዶቻቸውን በፆታ፣ በዕምነት፣ በዕድሜ እና በፖለቲካ አመለካከት ላይ ልዩነት ሳያደርጉ በወንድምማማችነት እና በእህትማማችነት መንፈስ ተሰባስበው ሳይለያዩ እርስ በርስ በመተሳሰብ የጋራ አቅማቸውን በማጎልበት ለመረዳዳት፣ በማንነትን ባህልን፣ የግል እና የገራ አቅምና ክህሎቶችን ለማዳበር ታስቦ የተመሠረተ ነው።

Latest News

ከቀን 09/05/ 2018 ዓ.ም ጀመሮ የአማራ ህዝብ ትግል በአንድነት እና በወጥነት የሚመራበት ተቋማዊ አሰራር እና ትግሉን የሚመራ ድርጅት በይፋ ተበስሯል። ይህንንም ተከትሎ የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ንቅናቄ (አፋብን) በአማራ ህዝብ ላይ የተደቀነውን የህልውና ስጋት ለመቀልበስ እና ስር ነቀል የስርዓት ለውጥ በማምጣት የእኩል እድል ተጠቃሚነት፣ ፍትህ፣ ነጻነት እና የህግ የበላይነት የተረጋገጡባት ዴሞክራሲያዊት ኢትዮጵያን እውን የማድረጉን ትግል የሚመራ ድርጅት ሆኖ ተወልዷል።

በተለያዩ የአውሮፓ እና የሰሜን አሜሪካ ከተሞች ለአንድ ወር በቆየው የተቀናጀ  ሰልፍ ፥ ተሳታፊዎች ፥ የአለም አቀፉ ማህበረሰብ ከአማራ ህዝብ ጎን እንዲቆም እና በአብይ አህመድ ዘር ጨፍጫፊ መንግስት ላይ ማዕቀብ እንዲጣልም ጠይቀዋል!

Church officials and local witnesses allege that Oromo armed groups, reportedly supported in some cases by local authorities, have carried out targeted attacks against Amhara Orthodox Christians in the Arsi Zone of Ethiopia’s Oromia Region. At least two dozen people, including priests, were killed in late October and early November, sparking outrage and fresh fears of religiously and ethnically motivated violence.

Upcoming Event! - Fundraising Campaign for Amhara Communities in Need!

From our past work...

Protest Against the Ethiopian Government at The Hague

November 2025

AAN Meeting

2nd Annual Meeting of AAN in Amsterdam

October 2025

Candlelight in Memory of the Amhara Victims in Amsterdam Dam Square

May 2025

Peace Rally in Brussels, Belgium, Against the Amhara Genocide in Ethiopia

Humanitarian Work in Lasta Belbela Giorgis

Contact Us

We would love to hear from you.
Feel free to reach out using the below details.

Visit Us

Address:

Robijnstraat 12 2, 1074VE Amsterdam